ማስታወቂያ

ኢስት-አፍሪካ ፊልም ፕሮዳክሽን
ለተዋንያን ለወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ለ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ብቁ ተዋንያንን እንፈልጋለን፡፡
ሥራ መደብ መሪ ተዋናይ/ተዋናይት ረዳት ተዋናይ/ተዋናይት
ጾታ ወንድ/ሴት ወንድ/ሴት
እድሜ ከ18-26 ከ17-42
ቁመት 1.57ሜ በላይ 1.50ሜ በላይ

መስፈርቶች፡- ሙሉ-ስም፤ ቁመትና እድሜ፤ አድራሻ፤ ኦዲሽን ፖዝ ፎቶ
የመመዝገቢያ አድራሻ ቴሌግራም፡ https://t.me/eastafricaFPbot
የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በኢስት-አፍሪካ ፊልም ፕሮዳክሽን ቴሌግራም @eastafricaFPbot ላኩልን

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started