
ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ንጋት ፊልም ፕሮዳክሽን ከአሁን በፊት የትኛውም ድራማ/ፊልም ላይ ያልተሳተፉ ለስክሪን አዲስ የሆኑ ተዋንያንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ይህም ማለት ተዋንያኑ በአሁኑ ሰዓት ወይም ከአሁን በፊት ከየትኛውም ፕሮዳክሽን ጋር ውል ያልፈርሙና ለተመልካች አዲስ የሆኑ ባለሙያዎችን ለመቅጠር ስለምንፈልግ
ተወዳዳሪዎች ከታች ያሉትን መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ ይሆናል
- የራሳችሁን ግለታሪክ እንደ ሲ.ቪ. ወይም በእጅ ጽሁፍ
- አድራሻ ስልክ እንዲሁም መታወቂያ(ማንኛውም ራሳችሁን የሚገልጽ ነገር)
- በአሁኑ ሰዓት የምትገኙበትን የሚያሳይ በምትመዘገቡበት ቀን የተነሳችሁት 3 ፖዝ ፎቶ
- የተዋንያን ማህበር አባል የሆኑ እንዲሁም ቁመት ክብደትና እድሜ
- የትምህርት ደረጃቸውና ስራ ያላቸው ሳምንታዊ የእረፍት ሰዓት
- ሰራተኛ ከሆኑ ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ለቀረጻ እንደሚፈቅላቸው የሚያሳይ
በቴሌግራም አድራችን @NGFEBOT በመላክ መመዝገብ ይችላሉ
የመመዝገቢያ ጊዜ ከመስከረም 18- መስከረም 30/2016 ዓ.ም ብቻ
ብዛት 24 ጾታ ወንድ/ሴት እድሜ ከ16-38 የስራ ቦታ አዲስ አበባ
የመመዝገቢ አድራሻ @NGFEBOT
https://t.me/ngfebot
ቀን መስከረም 18/2016
የመመዝገቢያ አድራሻ ቴሌግራም @NGFEBOT
አላማችን ለአገራች የፊልም ኢንዱስሪ ተተኪዎችን ማፍራት ነው