ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ድርጅታችን አቦል ፊልም ፕሮዳክሽን ከአሁን በፊት የትኛውም ድራማ/ፊልም ላይ ያልተሳተፉ ለስክሪን አዲስ የሆኑ ተዋንያንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ይህም ማለት ተዋንያኑ በአሁኑ ሰዓት ወይም ከአሁን በፊት ከየትኛውም ፕሮዳክሽን ጋር ውል ያልፈርሙና ለተመልካች አዲስ የሆኑ ባለሙያዎችን ለመቅጠር ስለምንፈልግ
ተወዳዳሪዎች ከታች ያሉትን መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ ይሆናል
1. የራሳችሁን ግለታሪክ እንደ ሲ.ቪ. ወይም በእጅ ጽሁፍ
2. አድራሻ ስልክ እንዲሁም መታወቂያ(ማንኛውም ራሳችሁን የሚገልጽ ነገር)
3. በአሁኑ ሰዓት የምትገኙበትን የሚያሳይ በምትመዘገቡበት ቀን የተነሳችሁት 3 ሙሉ አቋሞን የሚያሳይ ፎቶ
4. ቁመት ክብደትና እድሜ
5. የትምህርት ደረጃቸውና ስራ ያላቸው ሳምንታዊ የእረፍት ሰዓት
6. ሰራተኛ ከሆኑ ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ለቀረጻ እንደሚፈቅላቸው የሚያሳይ
በቴሌግራም አድራችን https://t.me/+t3Ux_WSSXOUwZGFk ‘ መመዝገብ ይችላሉ
የመመዝገቢያ ጊዜ ከመጋቢት 1- 30 ለተከታታይ ቀን ብቻ መሆኑን እንገልፃለን
ብዛት 52 ጾታ ወንድ/ሴት እድሜ ከ12-55 የስራ ቦታ አዲስ አበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች
የመመዝገቢ ያ አድራሻ https://t.me/+t3Ux_WSSXOUwZGFk
ወይም
በስ.ቁ 0948821225 በቴሌግራም መላክ ይቻላል
ቀን መጋቢት 1/07/2016
የመመዝገቢያ አድራሻ ቴሌግራም https://t.me/+t3Ux_WSSXOUwZGFk
ወይም
በስ.ቁ 0948821225 በቴሌግራም ይለኩልን
ማሳሰቢያ: ማንኛውም ሰው ችሎታ ያለው ከሆነ መመዝገብ ይችላሉ (መስፈርቱን እስካሟላ ድረስ መለት ነው) እንዲሁም ከላካችሁ ብኋላ እስከ ሶስት ቀን ምላሽ እንሰጣለን
አላማችን ለአገራች የፊልም ኢንዱስሪ ተተኪዎችን ማፍራት ነው