Keep your condensation

Ingredients
1 Egg,
Egg For Acne
INSTRUCTION
Separate the whites from the yolks of
two eggs.
You can use as many as you like, but
normally 2 to 3 is enough.
Whisk the whites until they are frothy,
Let them sit for a few minutes:
Allow the mask to sit and dry for
about 20 minutes before rinsing off
completely with warm water.

Keep your condensation

ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ድርጅታችን አቦል ፊልም ፕሮዳክሽን  ከአሁን በፊት የትኛውም ድራማ/ፊልም ላይ ያልተሳተፉ ለስክሪን አዲስ የሆኑ ተዋንያንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ይህም ማለት ተዋንያኑ በአሁኑ ሰዓት ወይም ከአሁን በፊት ከየትኛውም ፕሮዳክሽን ጋር ውል ያልፈርሙና  ለተመልካች አዲስ የሆኑ ባለሙያዎችን ለመቅጠር ስለምንፈልግ
ተወዳዳሪዎች ከታች ያሉትን መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ ይሆናል

  1. የራሳችሁን ግለታሪክ  እንደ ሲ.ቪ. ወይም በእጅ ጽሁፍ
  2. አድራሻ ስልክ እንዲሁም መታወቂያ(ማንኛውም ራሳችሁን የሚገልጽ ነገር)
  3. በአሁኑ ሰዓት የምትገኙበትን የሚያሳይ በምትመዘገቡበት ቀን የተነሳችሁት 3 ሙሉ አቋሞን የሚያሳይ ፎቶ
  4. ቁመት ክብደትና እድሜ
  5. የትምህርት ደረጃቸውና ስራ ያላቸው ሳምንታዊ የእረፍት ሰዓት
  6. ሰራተኛ ከሆኑ ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ለቀረጻ እንደሚፈቅላቸው የሚያሳይ
    በቴሌግራም አድራችን  https://t.me/+t3Ux_WSSXOUwZGFk ‘ መመዝገብ ይችላሉ
    የመመዝገቢያ ጊዜ ከመጋቢት 1- 30 ለተከታታይ ቀን ብቻ መሆኑን እንገልፃለን
    ብዛት 52   ጾታ ወንድ/ሴት  እድሜ  ከ12-55 የስራ ቦታ አዲስ አበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች
    የመመዝገቢ ያ አድራሻ https://t.me/+t3Ux_WSSXOUwZGFk
    ወይም
    በስ.ቁ 0948821225 በቴሌግራም መላክ ይቻላል

ቀን መጋቢት 1/07/2016
የመመዝገቢያ አድራሻ ቴሌግራም  https://t.me/+t3Ux_WSSXOUwZGFk
ወይም
በስ.ቁ 0948821225 በቴሌግራም ይለኩልን

ማሳሰቢያ: ማንኛውም ሰው ችሎታ ያለው ከሆነ መመዝገብ ይችላሉ (መስፈርቱን እስካሟላ ድረስ መለት ነው) እንዲሁም ከላካችሁ ብኋላ እስከ ሶስት ቀን ምላሽ እንሰጣለን

አላማችን ለአገራች የፊልም ኢንዱስሪ ተተኪዎችን ማፍራት ነ

ማስታወቂያ

አላማችን ለአገራች የፊልም ኢንዱስሪ ተተኪዎችን ማፍራት ነው

ፊልም አክተር

ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ንጋት ፊልም ፕሮዳክሽን ከአሁን በፊት የትኛውም ድራማ/ፊልም ላይ ያልተሳተፉ ለስክሪን አዲስ የሆኑ ተዋንያንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ይህም ማለት ተዋንያኑ በአሁኑ ሰዓት ወይም ከአሁን በፊት ከየትኛውም ፕሮዳክሽን ጋር ውል ያልፈርሙና ለተመልካች አዲስ የሆኑ ባለሙያዎችን ለመቅጠር ስለምንፈልግ
ተወዳዳሪዎች ከታች ያሉትን መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ ይሆናል

  1. የራሳችሁን ግለታሪክ እንደ ሲ.ቪ. ወይም በእጅ ጽሁፍ
  2. አድራሻ ስልክ እንዲሁም መታወቂያ(ማንኛውም ራሳችሁን የሚገልጽ ነገር)
  3. በአሁኑ ሰዓት የምትገኙበትን የሚያሳይ በምትመዘገቡበት ቀን የተነሳችሁት 3 ፖዝ ፎቶ
  4. የተዋንያን ማህበር አባል የሆኑ እንዲሁም ቁመት ክብደትና እድሜ
  5. የትምህርት ደረጃቸውና ስራ ያላቸው ሳምንታዊ የእረፍት ሰዓት
  6. ሰራተኛ ከሆኑ ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ለቀረጻ እንደሚፈቅላቸው የሚያሳይ
    በቴሌግራም አድራችን @NGFEBOT በመላክ መመዝገብ ይችላሉ
    የመመዝገቢያ ጊዜ ከመስከረም 18- መስከረም 30/2016 ዓ.ም ብቻ
    ብዛት 24 ጾታ ወንድ/ሴት እድሜ ከ16-38 የስራ ቦታ አዲስ አበባ
    የመመዝገቢ አድራሻ @NGFEBOT
    https://t.me/ngfebot

ቀን መስከረም 18/2016
የመመዝገቢያ አድራሻ ቴሌግራም @NGFEBOT

አላማችን ለአገራች የፊልም ኢንዱስሪ ተተኪዎችን ማፍራት ነው

Design a site like this with WordPress.com
Get started