Category Archives: Art
ግጥም
ትስማ ኢትዮጵያዬ ገንዘብ ላይተምነው ሺ ዶላር ቢንጋጋ፣ምነው? አሳነስንው የሰላምን ዋጋ።በጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ኦንዲሉ፣የነሱን ሰጥተው የኛን እያስጣሉ፣በኛ ሰላም እጦት ቁጭ ብለው ‘የበሉ፣ድስኩር ሰጥተውን እኛን እያባሉ፣ስንቱ የሀገር ልጅ ከቤት ወ’ተው አሉ፣መለየት አቅቶን ግርዱን ከእህሉ፣አደባለቁብን ስልጡን ነን እያሉ።እስኪ ሰዎች ቁሙ ልጇን አጣሩኝ፣ሰላም ሰላም ልበል ድንገት ቢሰሙኝ።ሁላችን እንዘምር ስለ ፍቅር ብለን፣ኢትዮጵያ እንበል በአንድነት ቁመን፣ቋሚ ስራ አንስራ በሕይወትContinue reading “ግጥም”