ማስታወቂያ

ኢስት-አፍሪካ ፊልም ፕሮዳክሽንለተዋንያን ለወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያለ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ብቁ ተዋንያንን እንፈልጋለን፡፡ሥራ መደብ መሪ ተዋናይ/ተዋናይት ረዳት ተዋናይ/ተዋናይትጾታ ወንድ/ሴት ወንድ/ሴትእድሜ ከ18-26 ከ17-42ቁመት 1.57ሜ በላይ 1.50ሜ በላይ መስፈርቶች፡- ሙሉ-ስም፤ ቁመትና እድሜ፤ አድራሻ፤ ኦዲሽን ፖዝ ፎቶየመመዝገቢያ አድራሻ ቴሌግራም፡ https://t.me/eastafricaFPbotየተዘረዘሩትን መስፈርቶች በኢስት-አፍሪካ ፊልም ፕሮዳክሽን ቴሌግራም @eastafricaFPbot ላኩልን

Design a site like this with WordPress.com
Get started